ፍትህ - 2095930573997434

ፍትህ
ፍትህ 9.7K Views
  • 88
  • 60
  • 19
Download MP4 SD 516.76kB
  • QR code for mobile device to download SD video

(ኢሳት መረጃ)
አብዲ ኢሌ በሌሎች ብሄሮችና በእሱ ተቃዋሚዎች ላይ ጥቃት የፈጸመው ልዩ ሃይሉን የሲቪል ልብስ አስለብሶ መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። አብዲ ኢሌ ድሬዳዋ ይካሄድ የነበረውን የአገር ሽማግሌዎች ስብሰባ ለማደናቀፍ እና በሽማግሌዎች ላይ ታቅዶ የነበረውን የግድያ ሙከራ መከላከያ በማደናቀፉ የተነሳ ትናንት ምንሽ አንቀጽ 39ኝን አውጃለሁ ማለቱን ምንቾች ገልጸዋል። ትናንት ምሽት ጅግጅጋ የገቡት መከላከያዎች አብዲ ኢሌን በቁጥጥር ስር ሲያውሉት እርሱ ያስታጠቃቸው የልዩ ፖሊስ ሃይሎች ሲቪል ለብሰው በተለይ በኦሮሞ፣ አማራና በሌሎችም ብሄር ተወላጆች ላይ ጥቃት እንዲፈጸም እያስደረገ ነው። ሁኔታው ከፍተኛ እልቂት ከማስከተሉ በፊት መከላከያና ፌደራል ፖሊስ በብዛት ገብቶ ቁጥጥር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል።

Posted 11 months ago in LIFESTYLE