መምህር መታሰቢያ ደምሴ በወገብ ህመም በመሰቃየት

ሼር ሼር ..ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የቤተክርስቲያናችን ብርቅዬ ልጃችን ባለ ሁለት ማስተርሱ መምህር መታሰቢያ ደምሴ በወገብ ህመም በመሰቃየት ላይ ይገኛል እንድረስለት ...መርዳት የምንችል በመርዳት በገንዘብም በፀሎትም ልናግዘው ይገባል ከምንም በላይ ለሁሉም መልዕክቱ እንዲዳረስ ሼር ሼር እንድናደርግ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

Posted 1 year ago in OTHER